ምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል እየተፈፀመ ያለው የዘፈቀደ እሥር እንዲቆም ጠየቀ። የውኃ አቅርቦት እጥረት በአዲስ አበባ፦የነዋሪዎች አስተያየት። ትግራይ ክልል 60 ከመቶ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዳልተመለሱ ተገለጠ። በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ግማሽ ሚሊየን የጉልበት ሠራተኛ ይፈለጋል ተባለ
02/10/2024 • 15 minutes, 13 secondes የማክሰኞ መስከረም 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
01/10/2024 • 18 minutes, 48 secondes የመስከረም 20 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
የዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ለመተባበር ቁርጠኛ ሆና እንደምትቀጥል በኢት ዮጵያ የአሜሪካው አምባሳደር ተናገሩ። ኤርትራን ጨምሮ ከሌሎች ሁሉም አጎራባች ህዝቦች ጋር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር እንደሚሰሩ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ። በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ የጸጥታ ሀይሎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ያለፈው ቅዳሜ በታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ጥራታቸውን ሳይጠብቁ ወደ ውጪ የሚላኩ ቡናዎች ኢትዮጵያ ከዘርፉ ተገቢውን ገቢ እንዳታገኝ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
30/09/2024 • 15 minutes, 54 secondes የዐርብ መስከረም 17 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
27/09/2024 • 18 minutes, 34 secondes የመስከረ ም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic-በዛሬው የዜና መፅሄት ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኞችና ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እስርና ወከባ አሳሳቢ ነው መባሉ ፤የመስቀል አከባበር በአዲስ አበባ ፤የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅት፤ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ከመንግሥት ጋር ለመወያየት አወንታዊ ምላሽ ሰጡ መባሉን ያስቃኛል።
26/09/2024 • 19 minutes, 40 secondes ግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ፦ የኢሰመኮ መግለጫ፤ መቋጫ ያጣው የሕወሓትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፍጥጫ፤ ከኢኮኖሚው ማሻሻያው ወዲህ የዶላር ይዞታ እንዲሁም የእሥራኤልና ሔዝቦላ ጦርነት የፈጠረው ስጋት
25/09/2024 • 18 minutes, 48 secondes የማክሰኞ መስከረም 14 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
24/09/2024 • 20 minutes, 8 secondes የዜና መጽሔት፤ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጥሪ
የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ማስጠንቀቂያ
የቀጠለው የትግራይ ፖለቲከኞች ውዝግብ እንዲሁም
በተሽከርካሪዎች ለተጨናነቀችው አዲስ አበባ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን አካቷል።
24/09/2024 • 17 minutes, 36 secondes የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጉባኤ፣ ዉሳኔዎችና የባንክ ሒሳብ ታገደ።-----የቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የማሸማገል ጥረት።----የመሬት ናዳ በቡኖ በደሌ ዞን።----የቤንዚን እጥረት በአማራ ክልል ያስከተለው የኢኮኖሚ ጫና
20/09/2024 • 18 minutes, 4 secondes የሐሙስ መስከረም 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
19/09/2024 • 26 minutes, 13 secondes የመስከረም 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
በዜና መጽሔት መሰናዶዋችን፦
*ጎንደር ከትናንቱ ውጊያ ማግስት፤ ግጭትና ጦርነቶች፡
*የርዳታ ድርጅቶች ላይ ብርቱ ፈተና መደቀናቸው፤
*«ሰዎች በርሐብ እየሞቱ ነው»የተፈናቃዮች አቤቱታ ፤
*የፖለቲካ አመለካከትን መሠረት ያደረገ ጫና እየደረሰበት እንደሚገኝ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዐሳወቀ፤ እንዲሁም
*ራሱን( IS ) የሚለው ቡድን በሱማሊያ እየተጠናከረ መሆኑ ተገለጸ፤ የሚሉት ይገኙበታል ።
18/09/2024 • 20 minutes, 32 secondes የዜና መጽሔት፤ መስከረም 7 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
17/09/2024 • 17 minutes, 43 secondes DW Amharic የመስከረም 6 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
16/09/2024 • 20 minutes, 20 secondes የመስከረም 3 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic-የቀጠለዉ እና አሳሳቢ የተባለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉጥረት ፤ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እንዲሁም በከፍተኛ የሀብት ብክነት የተከሰሰዉ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ፤ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ አራት አርሶአደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ዜና መጽሔት በዝርዝር የሚያያቸዉ ጉዳዮች ናቸዉ።
13/09/2024 • 18 minutes, 36 secondes DW Amharic የመስከረም 02 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም የትግራይ ፖለቲከኞች ችግሮቻቸው በሰላም እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፣ የቀጠለው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሀገራት ውዝግብ፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ የከፋው የግጭት ተጽእኖ እንዲቆም፤ ግልጽ ደብዳቤ፣ የሱዳን ግጭት በኢትዮጵያ የስደተኞችን ቀውስ አባብሷል
12/09/2024 • 24 minutes, 31 secondes የረቡዕ መስከረም 1 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
11/09/2024 • 20 minutes, 5 secondes የጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
10/09/2024 • 19 minutes, 25 secondes የጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የቀጠለው ውዝግብ
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቅያን ያለፉ ተማሪዎች 5.4% የሚኖኑት ብቻ ናቸዉ ተባለ
ህወሓት የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን መወንጀሉ እንዲሁም
ከፍተኛ ጎርፍ በጋምቤላ ከ40ሺህ በላይ ሰዎችን ማፈናቀሉ
09/09/2024 • 16 minutes, 6 secondes የጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic-በእስር ላይ የነበሩ ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች መፈታታቸውን-የሕወሓት ባለሥልጣናት ክፍፍል የቆየ ነዉ መባሉን-የወባ በሽታ ስርጭት በወለጋ ከፍተኛ መሆኑን-ዘጠነኛው የቻይናና ዓፍሪካ የትብብር ጉባኤ በቤጂንግ ዛሬ መጠናቀቁን እንዲሁም የጋዛ እልቂትና የሰላም ጥሪን የተመለከቱ ዘገባዎችን የዛሬው የዜና መፅሄት ዝግጅት አካቷል።
የነሐሴ 30 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት
05/09/2024 • 26 minutes, 2 secondes የረቡዕ ሐምሌ 29 ቀን፤ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
04/09/2024 • 17 minutes, 12 secondes 03/09/2024 • 19 minutes, 26 secondes የነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
ግብጽ የሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን በመቃወም ለፀጥታዉ ምክር ቤት አቤቱታ ማስገባትዋ፤
“ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለከተሰቱት የፀጥታ ችግሮችና ለነዋሪዎች ጥቃት መንግሥት ጽንፈኛ ሲል የሚጠራቸው የሸኔ እና የፋኖ እጅ አለበት “ ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር መናገራቸዉ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተስተጋባው የእርቅና ሰላም ጥሪ አሁን ደግሞ ወደ ሌሎች የክልሉ ዞኖችም መስፋፋቱ፤ በጦርነት የተፈናቀሉናት ኢትዮጵያ የሚገኙት የሱዳን ስደተኞች አዲስ ወደ ተገነባ መጠለያ ጣቢያ መዛወራቸዉ እንዲሁም፤ ተማሪዎችን ለመቀበል የራሱ ህግ ያወጣዉ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
02/09/2024 • 20 minutes, 11 secondes የነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
በአማራ ክልል ግጭት የወለደው ቀውስ መባባሱን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።
አካ ባቢውን ለማተራመስ የሚጥሩ ካለቻቸው አካላት ጋር ሶማሊያ የምታደርገው እንቅስቃሴ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም፣ ይህን ልታቆም ይገባል ስትል ኢትዮጵያ ዛሬ አስጠንቅቃለች
ታጣቂዎች በማረቆ ህጻናትን ጨምሮ 7 ሰዎችን ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
እነዚህና ጀርመን የጠረዘቻቸው የአፍጋኒስታን ስደተኞችና የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተቃውሞ
30/08/2024 • 19 minutes, 42 secondes የዜና መጽሔት፤ ነሐሴ 23 ቀን፤ 2016 ዓ.ም ሐሙስ
29/08/2024 • 26 minutes, 4 secondes የአማራ ክልል «የተፈናቃዮችን ችግር በዘ ላቂነት ለመፍታት ጥናት ጀምሬያለሁ» አለ።---በትግራይ ክልል የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሽኝ ።----በዶዶላ የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው የከፋ ጉዳት።---የምክትል ፕሬዚዳንቷን ፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ለመምራት የተሾሙት አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም።
28/08/2024 • 20 minutes, 11 secondes የነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
27/08/2024 • 21 minutes, 31 secondes DW Amharic ነሐሴ 20 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ የመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የኦሞራቴ ከተማ በኦሞ ወንዝ እና በቱርካና ሐይቅ የውኃ ሙላት ሥጋት ውስጥ ወድቃለች። በዛሬው ዜና መጽሔት ከተካተቱ ጉዳዮች መካከል ይገኙበታል።
26/08/2024 • 16 minutes, 38 secondes የነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
23/08/2024 • 17 minutes, 57 secondes የሐሙስ ነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic -ወቅታዊው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት-ህወሓት በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ስላለው ውክልና ከፌደራል መንግስቱ ጋር እንደሚነጋገር የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ማስታወቃቸው-ጎርፍና የመሬት ናዳ በአማራ ክልል-የሰገን ከተማ ከታጣቂዎቹ መውጣት በኋላ-የአሸንዳ በዓል በመቀሌ መከበሩን የዛሬው የዜና መፅሄት ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።
22/08/2024 • 25 minutes, 17 secondes የረቡዕ ነሐሴ 15ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔት
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን የታጠቁ ኃይሎች የሰገን ከተማን መቆጣጠራቸውን የከተማው ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። ቀዳሚው የዛሬ ዜና መጽሔት ጥንቅራችን ነው። ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ለሰላም ጥሪ አደባባይ የወጣው የሰላሌ ህዝብ ፀሎት እና መልዕክቱ፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጠው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር፣ እንዲሁም የሰሞኑ ቅዝቃዜ ቅዝቃዜ እና የበረታው የክረምት ዝናብ በአዲስ አበባ በተሰኙ ርዕሶች ስር የተቀናበሩ ዘገባዎችም አሉን
21/08/2024 • 15 minutes, 30 secondes የነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
20/08/2024 • 20 minutes, 53 secondes 19/08/2024 • 17 minutes, 2 secondes የነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
-ከህወሓት ጉባኤ ራሳቸው ያገለሉ አካላት ወደመድረኩ እንዲመለሱ የህወሓት ጉባኤ ጥሪ ማቅረቡ
-በተለያዩ ክልሎች የሚታየው የረዴት ሰራተኞች ጥቃት የእርዳታ ስራን ማስተጓጎሉ
-የወሎ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላ ሽ ኮሚቴ የተቃውሞ መግለጫ-
- ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ በፓሪስ ‘‘ማራቶን ለሁሉም’’ በባዶ እግሩ በመሮጥ መሳተፉን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።
16/08/2024 • 18 minutes, 1 secondes 16/08/2024 • 18 minutes, 6 secondes ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ በባዶ እግሩ የሮጠው አበበ ብቄላን ለመዘከር ነው
16/08/2024 • 4 minutes, 10 secondes የወሎ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተቃውሞ መግለጫ
16/08/2024 • 3 minutes, 56 secondes ልዩ ዘገባ፦ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ?
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ካሳለፈው ኤኮኖሚያዊ ውሳኔ በኋላ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ? የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሐዋሳ፣ አሶሳ፣ አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ መቐለ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ እና ሐረር ሸማቾችን በማነጋገር ልዩ ዘገባ አጠናቅረዋል። በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ምን ይላሉ? ዘገባውን ያዳምጡ!
15/08/2024 • 45 minutes, 39 secondes DW Amharic የነሐሴ 08 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
14/08/2024 • 20 minutes, 39 secondes መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ በአብዛኛው በ14ኛው የሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ያተኩራል።
1ኛ ዓመቱን በደፈነው የአማራ ክልል ጦርነት ላይ ከነዋሪዎች የተሰጡ አስተያየቶችንም ይዘናል።
13/08/2024 • 15 minutes, 13 secondes 12/08/2024 • 15 minutes, 47 secondes የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
የኢትዮጵያ የምክክር ሂደት አካታችና ግልጽ እንዲሆን መጠየቁ
በደቡብ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ መኖሪያ ቤቶች በውሀ መከበባቸው
በአፋር ዞን አንድ በጦርነቱ የተቋረጠው መብራት እስካሁን አልተመለሰም መባሉ
በአሶሳ የምርት ዋጋ መጨመር
የኢትዮጵያ የማክሮ ኤኮኖሚ ማሻሻያ እና አንድምታዎቹን ይቃኛል።
09/08/2024 • 21 minutes, 46 secondes DW Amharic የዜና መጽሔት፤ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም.ሃሙስ
08/08/2024 • 30 minutes, 12 secondes የረቡዕ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ በሚታየው የዋጋ ጭማሪ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ገቢራዊ ባደረገው የዋጋ ማሻሻያ ላይ ያተኮሩትን ጨምሮ በዛሬው ዜና መጽሔት
በሊባኖስ አጣብቂኝ ዉስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያዉያን፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የአገልግሌት ክፍያ ዋጋ ማሻሻያ፣ስለቀድሞ ፖለቲከኛ ቤተሰቦች እስር የሁማን ራይትስ ዎች ዘገባ፣የሽግግር ሂደት ጥያቄ በኢትዮጵያ፣በትግራይ ከተሞች የሚከሰት ተደጋጋሚ የኃይል መቆራረጥ ችግር መፍጠሩ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ
07/08/2024 • 20 minutes, 59 secondes *አቶ ታዬ ደንደዓ ከተመሰረተባቸው ሦስት ክሶች በሁለቱ ነጻ ተባሉ
*መንግሥት ያደረገውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲሠርዝ መጠየቁ
*40 ከመቶ የሚሆኑ እናቶች በመጀመሪያዎቹ 6 የወሊድ ወራት የእናት ጡት አያጠቡም
*በኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ የሚጠበቅባቸው ቀጣይ ሁለት ወራት
* የፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 ፤ ኢትዮጵያ በ 800 ሜትር ሜዳልያ አገኘች
06/08/2024 • 20 minutes, 57 secondes የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
05/08/2024 • 17 minutes, 25 secondes የአርብ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
«መንግሥት ከፋኖ ጋር ውይይት ጀምሯል» ማለቱን የተመለከተ የሕዝብ አስተያየት፤ የምርቶች ዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ፤ የፓስፖርት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች፤ የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ቡድን የቱሪዝም መድረክ በፓሪስ እንዲሁም ዲያስፖራ አፍሪቃውያን ለዴሞክራቷ ፕሬዝደንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስ ያሳዩትን ድጋፍ የያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
02/08/2024 • 19 minutes, 59 secondes የሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የአማራ ክልል ፖለቲከኞች በአማራ ክልል ሰላም ለማውረድ ድርድርና ንግግር አማራጭ ሳይሆን ብቸኛ ምርጫ ሊሆን ይገባል ብለዋል፤
ወደ ቀያቸው የተመለሱ የትግራይ ተፈናቃዮች ሲደሰቱ መመለሱ የዘገየባቸው ተፈናቃዮች ደግሞ ቅሬታቸውን ለዶቼቬለ ገልጸዋል
ወባን ጨምሮ አደገኛ የሆኑ ወረርሽኞች በኢትዮጵያ ስርጭታቸው ጨምሯል
በኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
በኢትዮጵያ የብሔ ር ማንነት ጥያቄ
በፓሪሱ ኦሎምፒክ የዛሬው የኢትዮጵያ አትሌት ውጤትና ትርጉሙ
01/08/2024 • 24 minutes, 34 secondes የሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
ከወዲሁ በገበያው ላይ ተጽዕኖ እንዳሳረፈ የተነገረለት የመንግሥት የብድር ስምምነትን በተመለከተ ምክር ቤት ተወያይቶ ማጽደቁ፤
የወቅቱ የጸጥታ ይዞታ እና የፖለቲካ ሁኔታ በሀገሪቱ ኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ፤
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና በህወሃት መካከል የተከሰተው አለመግባባት፤
የሃማስ መሪ ኢራን ውስጥ መገደል
31/07/2024 • 17 minutes, 45 secondes 30/07/2024 • 19 minutes, 36 secondes * ሲዳማ ክልል ወንሾ ወረዳ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 11 ሰዎች ሞቱ
* የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው፤ ተስፋና ስጋቱ
*በክፍፍል ውስጥ ያለው ህወሓት የምርጫ ቦርድን መልስ እየጠበቀ ነው
* የኢትዮጵያ አየር መንገድ 125 አዳዲስ አውሮፕላኖች ሊገዛ ነው
29/07/2024 • 17 minutes, 54 secondes የሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሄት
26/07/2024 • 19 minutes, 7 secondes የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ሐሙስ
በህወሓት ውስጥ የተፈጠረው ውዝግብ ፤ የኢትዮጵያ አየር መን ገድ ከአስመራ በረራ መታገዱ ፤ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አዲስ የመከራ መስመር በታይላንድ ፤ ለጎፋ የመሬት መንሸራተት የሚቀርበው የርዳታ ሁኔታ ፤ የአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ መሆን አልበቃቸውም ፤ ለምን ይሆን ? እንዲሁም የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግር በቅደም ተከተል ይደመጣሉ ።
25/07/2024 • 27 minutes, 12 secondes «በጎፋ ወረዳው የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች የአስቸኳይ ግዜ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።»
ከአማራ ወደ ትግራይና ከትግራይ ወደ አማራ ክልል በመመለስ ላይ ያሉ ተፈናቃዮችና ስጋታቸው
የቀድሞ ሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ የአቶ ታዬ ደንደዓ የፍርድ ቤት ውሎ
ለአሜሪካ ፕሬዝዳንቶችና የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች ጥበቃ የሚያደርገው ሴክረት ሰርቪስ የተባለው መስሪያ ቤት ሀላፊ ለምን ከስልጣናቸው ለቀቁ ?
24/07/2024 • 19 minutes, 28 secondes የማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
23/07/2024 • 16 minutes, 14 secondes የሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር መወያየታቸዉ
የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ እና የጸጥታ ትኩረቱ
የደሞዝ ይከፈለን አድማ በሃድያ ዞን
የሱዳን ስደተኞች ግድያ እና አዲሱ የመጠለያ ጣቢያ በመተማ
እንዲሁም
ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ፉክክር መውጣታቸው ፤ ዜና መጽሔት የያዛቸዉ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።
22/07/2024 • 21 minutes, 31 secondes የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 12 ቀን 2016 አርብ
19/07/2024 • 21 minutes, 46 secondes የሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔት
የዛሬው የዜና መጽሔት የራያ አላማጣ ተፈናቃዮች መመለስና ውዝግቡ፤ ከመቀለም ከባሕር ዳርም ዘገባ ደርሶናል፤ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ይጠቅማል የተባለለትን የናይል ማለትም የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍን ማጽደቋ፤ በፈተና ውስጥ የቀጠለው የመጫና ቱለማ የልማትና መረዳጃ ማሕበር፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የውጪ ባለሃብቶችን ጨምሮ ከ300 በላይ ፈቃድ ሰጥቻለሁ ማለቱ እንዲሁም ጀርመን ያስተናገደችዉ 17ኛዉ የአዉሮጳ እግርኳስ ሻምፒዮና እና አንድምታውን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል ።
18/07/2024 • 26 minutes, 30 secondes የረቡዕ ሐምሌ 10 ቀን፤ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄት
17/07/2024 • 20 minutes, 18 secondes የማክሰኞ ሐምሌ 9 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄት
16/07/2024 • 19 minutes, 45 secondes የሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የዛሬው የዜና መጽሔት። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዲስ አስተዳዳሪ መሰየሙ፤ በኦፌኮ ማዕከላዊ ኮሚቴ 3ኛው መደበኛ ስብሰባ የተላለፈው ጥሪ፤ በናይሮቢ ኬንያ፤ የአስክሬን ቁርጥራጮች መገኘትና ሕዝባዊ ተቃዉሞ እንዲሁም ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግርና የትራምፕን መልዕክት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል
15/07/2024 • 17 minutes, 21 secondes የሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
በአማራ ክልል የኢንተርኔት መቋረጥ ያስከተለዉ መጠነሰፊ ችግር
በአፍሪቃዉ ቀንድ አዲስ የፖለቲካ አሰላለፍ በተንታኙ ዓይን
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሥራ እንቅስቃሴ
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ውሎ
ብሪታንያ፤ ህገወጥ የተባሉትን ስደተኞችን ወደ ርዋንዳ የመመለስ እቅድ ይሰረዛል መባሉ
12/07/2024 • 20 minutes, 45 secondes የሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
11/07/2024 • 28 minutes, 19 secondes የሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
10/07/2024 • 17 minutes, 7 secondes የሐምሌ 2 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
09/07/2024 • 15 minutes, 47 secondes የሐምሌ 1 ቀን 2024 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የታጋች ተማሪ ቤተሰቦች ጭንቀት
ሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃት ይቁም
የቀጠለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉዝግብ
አሸናፊ ያለየበት የፈረንሳዩ የምክር ቤት ምርጫ፤
08/07/2024 • 18 minutes, 58 secondes የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም እርምጃው እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ።----የ “ፈላታዎች” ተጽዕኖ በግብርና ኢንቨስትመንት።---ኢትዮጵያ ውስጥ በታጣቂ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሚወሰዱ እርምጃዎች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሞት እና የአካል ጉዳት ወይም በሕይወት የመኖር መብት አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል ተባለ።----ንባብን ባህል ለማድረግ ያለመው የንባብ ፌስቲቫል
05/07/2024 • 18 minutes, 21 secondes የሰኔ 27 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
04/07/2024 • 24 minutes, 4 secondes የሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
03/07/2024 • 20 minutes, 50 secondes የማክሰኞ ሰኔ 25 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽኄት
02/07/2024 • 22 minutes, 2 secondes የሰኞ ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ. ም.የዜና መጽሔት
በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
የትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ መመለስ ጀመሩ
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ 4 ኛ ሙት ዓመት እና ፍትህ እንዲረጋገጥ መጠየቁ
በአራት ክልሎች የተካሄዱ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ፤ በጥሩ ተጠናቀቀ መባሉ
የፈረንሳይ ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ የመጀመርያ ዙር የፓርላማ ምርጫ ማሸነፉ
ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባል
01/07/2024 • 17 minutes, 33 secondes የሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የአማራ ክልል ባለሥልጣናት የሠላም ጥሪና የድርድር ሃሳቦቻቸው
ተመላሽ የወለጋ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ አማራ ክልል መመለስ
ህወሓት "በልዩ ሁኔታ" በፓርቲነት እንዲመዘገብ ፍትሕ ሚኒስቴር መጠየቁ
የአውሮጳ ህብረት ተቋማት የቀጣይ አምስት ዓመታት እቅድ እና ተሿሚ መሪዎች
ፕሬዚዳንት ባይደን እና የትራምፕ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንታዊ ክርክር
28/06/2024 • 23 minutes, 45 secondes የሐሙስ ሰኔ 20ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
ኢትዮጵያ ወታደሮቿ ድንበር አቋርጠዋል የሚለውን የሶማሊያን ውንጀላ ማስተባበሏን፤ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች በክልሉ ከሚካሄደው ግጭት ጋር በተያያዘ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋላቸውን እንዲፈታ መጠየቃቸው፤በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ነዋሪዎችን በጅምላ እያሰሩ ነው መባሉ፤የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በክልሉ ሕግ ማስከበር አልቻለም ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መተቸታቸው በአሜሪካ የሚገኙ ሰባት የኢትዮጵያ ሲቪል ድርጅቶች አዲስ ህገ መንግስት አስፈላጊነትን ላይ መግለጫ መስጠታቸውን ከሚያስቃኘን ግጅቶች መካከል ናቸው።
27/06/2024 • 25 minutes, 58 secondes የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት
የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት
በአማራ ክልል ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ሦስት ሺው በክልሉ አለመረጋጋት ሲዘጉ ቁጥራቸው 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የትምሕርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የሚገኙት የዘይሴ ብሔረሰብ አባላት በማንነታችን ምክንያት ወከባና እሥራት እየደረሰብን ነው ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገረዋል። ከጎንደር ወደ መተማ የሚጓዙ ሾፌሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ዒላማ ሆነናል ሲሉ አማረሩ። እነዚህ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት ከተካተቱት ዘገባዎች መካከል ናቸው።
26/06/2024 • 19 minutes, 14 secondes 25/06/2024 • 33 minutes, 55 secondes የሰኞ ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔት
በዛሬው የዜና መጽሔት
በእሥር ላይ የቆዩ ከያንያን ተፈቱ፣ ጦርነት ይቁም የሚል ሰልፍ ያስተባበሩ ሰው ተሰደዱ
የትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች መንግሥት ወደ ቀያቸዉ እንዲመልሳቸዉ ጠየቁ
የወባ ወረርሽኝ ፈተና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተሰኙት ጉዳዮች ይተነተናሉ
24/06/2024 • 13 minutes, 34 secondes የኢሕአፓ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራን ጨምሮ በገንዘብ ዋስትና ከእሥር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት የወሰነላቸው ዘጠኝ ሰዎች ጉዳያቸው ለሰኞ ተቀጠረ።/ከባድ የኢኮኖሚ ፈተና በመሆን የዜጎችን ህይወት ክፉኛ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ንረት ምጣኔ በሚቀጥለው ዓመት በእጥፍ ለመቀነስ ማቀዱን የኢትዮጵያ መንግስት አሳውቋል።- የጀርመን ፖለቲከኞች ሙግት በዩክሬን ስደተኞች ድጋፍ ዙሪያ
21/06/2024 • 21 minutes, 30 secondes የሐሙስ ሰኔ 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
20/06/2024 • 25 minutes, 29 secondes የማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መፅሔት
18/06/2024 • 33 minutes, 51 secondes የዜና መፅሄት፤ የሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ/ም
--DW አካዳሚ ጻታ ተኮር ጥቃትን በተመለከተ በመቐለ ያስጀመረው ፕሮጀክት
--በአላማጣ አካባቢ ስለተፈጠረው ውጥረት
--የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ነቀምት በረራ መጀመሩን
--የፊንጫ ስክር ፋብሪካ ከውድመት ማገገሙን እና በዩክሬይን ሰላም የሚመክር ዓለም አቀፍ ጉባኤየሚሉ ርእሰ ጉዳዮች ይቀርባሉ።
17/06/2024 • 19 minutes, 52 secondes የዓርብ ሰኔ 7 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽኄት
14/06/2024 • 18 minutes, 57 secondes የዜና መጽሔት፤ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሐሙስ
በዚህ ዝግጅት፤ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ሕግጋትና ተቋማት፤ በኦሮሚያ እና አማራ ክልል አዋሳኝ ለዳግም መፈናቀል የዳረገ ግጭት፤ አማራ ክልል ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ መጠቃታቸው፤ የወባ በሽታ ስርጭት በምእራብ ወለጋ፤ በአሜሪካ የሚገኘው ወገኔ የኢትዮጵያውያን ማኀበር ድጋፍ ለኢትዮጵያውያን ችግረኞች፤ እንዲሁም የአውሮጳ ምክር ቤት የምርጫ ውጤት እየፈጠረ ያለው ቀውስ የተሰኙ ርዕሶች ይተነተናሉ።
12/06/2024 • 12 minutes, 52 secondes የማክሰኞ፤ ሰኔ 4 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄት
11/06/2024 • 17 minutes, 12 secondes በሆሮ ጉደሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ከትናንት በስቲያ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡ በጥቃቱ የተገደሉ ሰዎች በሞተር ሳይክል ወደ አጋምሳ ከተማ ሲጓ ዙ እንደነበር ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።-በድሬደዋ የሚስተዋለው የሙቀት መጨመር ነዋሪውን ምቾት ሲነሳ እንደ ደም ግፊት ባሉ በሽታዎች ለሚታመሙ ሰዎች ስጋት መፍጠሩን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገረዋል።/በኢትዮጵያ በተጀመረው ሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ስጋት እንዳላቸው በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ፡፡-የአውሮጳ ህብረት 27 አባል አገሮች ከትናንት ሐሙስ ጀምሮ የፓርላማ ወኪሎቻቸውን እየመረጡ ነው።
07/06/2024 • 21 minutes, 51 secondes የግንቦት 29 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
06/06/2024 • 23 minutes, 58 secondes የግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የዕለቱ መጽሔታችን አራት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። እሥር ፣ የሽብር ክስና የፍርድቤት ውሎ ፤ በአማራ ክልል ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምን ፈየደ? ፤ ወደ ኬንያ ያጋደለው የምሥራቅ አፍሪቃ ዲፕሎማሲ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ የአከራይ ተከራይ ምዝገባ ሊጀመር ነው መባሉን የተመለከቱ በዝርዝር የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮቻችን ናቸው ።
05/06/2024 • 18 minutes, 12 secondes የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 27 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞ
04/06/2024 • 17 minutes, 1 secondes የግንቦት 26 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
03/06/2024 • 17 minutes, 30 secondes የግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት የአቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰላም ጥሪ፣
የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሰጠው ሽልማት ፣
ዓረና ትግራይ በክሉ ለሚታየው ሕገወጥ የመንግስት ባለስልጣናትን መወቀሱን፤
እንዲሁም የቀድሞው አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል
31/05/2024 • 17 minutes, 37 secondes የግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
30/05/2024 • 13 minutes, 58 secondes የረቡዕ የግንቦት 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄት
በአማራ ክልል ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞንች በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መደረጉን ነዋሪዎች አስታወቁ።ዉጊያዉ ዛሬም መቀጠሉን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።በትግራይ ክልል 4 ነጥብ 5 ሚልዮን ሕዝብ የምግብ እርዳታ እንደሚሻ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮምሽን አስታወቀ።ከዕርዳታ ፈላጊው ለ3 ሚልዮን ዜጎች ዓለምአቀፍ ተቋማትና ሌሎች አጋዦች እርዳታ እየቀረበ ቢሆንም የ ተቀሩት 1 ነጥብ 5 ሚልዮን ግን አሁንም ያለ ምንም ድጋፍ ችግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
29/05/2024 • 14 minutes, 25 secondes ዜና መጽሔት፤ ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞ
DW Amharic በዚህ ዝግጅታችን
የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሳ መጠየቁ ፤
በራያ አላማጣ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለዉ አፈና መዋከብ፤
የግንቦት 20 አዎንታዊ እና አሉታዊ ፍሬው ስታወስ፤
የመንገድ መዘጋት በምዕራብና በምስራቅ ጎጃም ዞኖች እንዲሁም
የአዉሮጳ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋዛ ጉዳይ ላይ ስለመምከራቸዉ የተሰኙ ርዕሶችን እናስተነትናለን።
28/05/2024 • 20 minutes, 23 secondes የግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ከሚገኘው የቡልቂ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ግንባታ ጋር በተያያዘ ከ15 ሚሊየን ብር በላይ በመመዝበር የተጠረጠሩ ባለሞያዎች እየተያዙ ነው፣
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች ምክክር ምዕራፍን ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በአዲስ አበባ እንደሚጀምር ዛሬ አስታውቋል።
አፍሪቃ ኅብረት ቅጽር ግቢ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማጭበርበር በመሞከር ተጠርጥረው የታሰሩት ቀሲስ በላይ መኮንን ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
27/05/2024 • 13 minutes, 43 secondes የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አርብ
24/05/2024 • 24 minutes, 12 secondes 23/05/2024 • 26 minutes, 34 secondes የግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
በታሪካዊቱ ላሊበላ ከተማ ዙሪያ በመንግሥትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ለሰዓታት የዘለቀ ውጊያ መካሄዱ፤
በትግራይና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ የሰባት ሲቪሎች መገደል፤
የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በነፍጥ ለሚፋለሙ ኃይላት ያቀረበው ጥሪ የት ደረሰ?
በኦሮሚያ ክልል የቀጠለው ግጭት በሲቪል ዜጎች ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ፤ እንዲሁም በአሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች የጻፉትን ደብዳቤ
22/05/2024 • 20 minutes, 13 secondes የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም
DW Amharic የዉህዳን እና ሕዳጣን ማሕበረሰቦች መብት፤ የአቶ ታዬ ደንደዓ የክስ መቃወሚያ ውድቅ መሆን፤ በማጎ ብሄራዊ ፓርክ የስጳኝ ዜጋን ጨምሮ 4 ሰዎች ተገደሉ፤ እንዲሁም የአለማቀፍ ወንጀሎች መዳኛ ፍርድ ቤት በእስራኤልና ሀማስ መሪዎች ላይ ያቀረበው ክስ ጭብጥ የተሰኙ ርዕሶች ተጠናቅረዉበታል
21/05/2024 • 20 minutes, 39 secondes DW Amharic የግንቦት 12 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአፍሪካ ኅብረት አካውንት 6 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ለማጭበርበር ሞክረዋል በሚል በቁጥጥር ሥር ከዋሉ ተጠርጣሪዎች መካከል አራቱ አሁንም በፖሊስ ጣቢያ እንዲቆዩ ፍርድ ቤት አዘዘ። የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከሚቀጥለው ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱ ተገለጸ። የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የጦር መሳርያ ዝውውርን ለመቆጣጠር እየጣረ መሆኑን አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው ኪረሙ ከተማ 50 ሺሕ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገለጸ። የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለእስራኤልና ፍልስጤም የሁለት መንግሥት መፍትሔ ለማስገኘት እየሰሩ መሆናቸውን አስታወቁ
20/05/2024 • 20 minutes, 9 secondes -በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሥለ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊና የሰብአዊ መብት ይዞታ የሰጡትን አስተያየት ኢትዮጵያ አጥብቃ ተቃወመችዉ።የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ የአምባሳደሩን አስተያየት «ሐሰት« ና «ተቀባይነት» የሌለዉ በማለት አጣጥሎታል።-በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን ደሞዝ ያልተከፈላቸዉ የመንግስት ሠራተኞች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ያደረጉት ሰልፍ በፖሊስ ኃይል ተበተነ።-በቀጣዮቹ ሁለት ወራት 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወታቸው ለመመለስ እቅድ መያዙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተሃድሶ ኮምሽን አስታወቀ
17/05/2024 • 20 minutes, 45 secondes የሐሙስ ግንቦት 8 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄት
የዜና መጽሔ ዘገባዎቹ፦ለኢትዮጵያው ግጭት መፍትሄ የአሜሪካ ጥሪ፦ የአምባሳደሩ ንግግር፤ ለባሕላዊ ዳኝነት ትኩረት የሰጠው የፍትሕ ተቋማት ሽግግር ፤ የሲቪል ድርጅቶች ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳዎችን አስገቡ፤ የኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ዞኖች እጣፈንታ እና የፖሊሲ ለውጥ እንዲሁም እስራ ኤል በራፋሕ ላይ የከፈተችው ጦርነት ይሰኛሉ ።
16/05/2024 • 26 minutes, 17 secondes የግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የአሜሪካን የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን፣ የኦሮምያን የፖለቲካና ፀጥታ ችግር ለመፍታት ሁሉን አቀፍ ድርድር እንዲደረግ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ጠይቀዋቸዋል።
በአማራ ክልል የሰላም እጦት ሰበብ በተለያዩ አካባቢዎች ትምሕርት ቤቶች በመዘጋታቸው ሴት ተማሪዎች እንዲያገቡ እየተገደዱ መሆኑን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሶዶ ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ እንዲከፋላቸው በአደባባይ ሰልፍ ጠይቀዋል። እነዚህና የካናዳ መንግሥት እርዳታ ለቀድሞ ተዋጊዎች እንዲሁም በጎ ፈቃደኛዋ ሲስተት ካሕሳ ሓጎስ መሸለማቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎች ተካተዋል።
15/05/2024 • 20 minutes, 38 secondes የማክሰኞ፤ ግንቦት 6 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄት
የፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳን ግድያ የምርመራ ሂደት ምን ተግዳሮት ገጥሞት ይሆን?
--ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ተማጋጋቢዎቹ ጎረቤት ሀገራት
--በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ በተከሰተ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉ እንዲሁም
--የአዉሮጳ ህብረት 2024 ምርጫ
ዛሬ ከያዝናቸዉ ለማስደ,ጥ ከያዝናቸዉ ዘገባዎቻችን መካከል ጥቂቶቹ ናቸዉ
14/05/2024 • 16 minutes, 15 secondes DW Amharic - ዜና መጽሔት፤ የግንቦት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ሰኞ
DW Amharic - ከባድ ዝናብ ድንኳናቸውን ያፈራረሰባቸው በደቡብ ወሎ የሚገኙ ተፈናቃዮች ፤
በድሬደዋ የጎርፍ ጉዳትን ለመቀነስ ያለመው ፕሮጀክት፤
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ቦረና ዞን የተማሪ ዎች ጥያቄና ስጋት፤
እንዲሁም ጅቡቲ ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች ያቀረበችውን የልማት ጥሪ የተሰኙ ዘገባዎች ተጠናቅረዉበታል።
13/05/2024 • 17 minutes, 36 secondes DW Amharic የግንቦት 2 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
10/05/2024 • 23 minutes, 38 secondes የሐሙስ፤ ግንቦት 1 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
09/05/2024 • 25 minutes, 44 secondes DW Amharic የሚያዝያ 30 ቀን 2016 ዜና መጽሔት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነቀምቴ ከተማ ከአራቱም የወለጋ ዞኖች ለተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች “ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል፤ ለዚህ አንታገልም” ሲሉ ተናገሩ። በግጭት ምክንያት በአማራ ክልል ደም ባለመሰብሰቡ ሆስፒታሎች ሕሙማን ለማከም ችግር ገጥሟቸዋል። በትግራይ ክልል የሚገኘው እና በጦርነት ወቅት የተጎዳው የአል ነጃሺ መስጂድ መልሶ ለመገንባት ያቀደ መርሐ ግብር ይፋ ተደረገ። ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ባለፈው ዓመት ከነበረችበት በአስራ አንድ ደረጃዎች ወደ ኋላ አሽቆለቆች። እስራኤል በራፋ የጀመረችው ወታደራዊ ዘመቻ እንዳሳዘናቸው የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነት ኃላፊ ጆሴፕ ቦሬል ተናገሩ።
08/05/2024 • 20 minutes, 31 secondes የማክሰኞ ሚያዝያ 29 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መፅሔት
የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)ኃይላት ከሱዳን ጦር ጋር ወግነው እየተዋጉ ነው በማለት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ያቀረበውን ክስ የትግራይ ክልል ዜያዊ አስተዳደር አስተባበለ። በአማራ ክልል የሰሜን ጎጃም ዞን መምህራን ደመወዝ ከተከፈላቸው ከ2 ወራት በላይ መሆኑን ዐስታወቁ።የቅድመ ክስ እሥርን ለመቆጣጠር እና ለማስቀረት እንዲሁም የፍትሐዊ እና ሰብአዊ መብት መርኾችን ያካተተ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት፤ የፍትሕ አካላት እና ሌሎች ባለድርሻዎች ግዴታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ዛሬ ጠዋት የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል
07/05/2024 • 18 minutes, 8 secondes DW Amharic የዜና መጽሔት፤ የሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
06/05/2024 • 13 minutes, 43 secondes DW Amharic የሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዜና መጽሔት
በነሐሴ 2014 የተመሠረተው የሲዳማ ፌድራሊስት ፓርቲ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እየተወዛገበ ነው። በትግራይ የሚገኙ አንድ ሚልዮን ገደማ የጦርነቱ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ለመመለስ ተስፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና አገልጋዮቿ ላይ የሚደረገው "ማሳደድና እስር በአስቸኳይ ይቁም" ሲል እናት ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ።
06/05/2024 • 13 minutes, 47 secondes የሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
03/05/2024 • 22 minutes, 54 secondes የሐሙስ ሚያዚያ 24 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት
በዕለቱ መጽሄተ ዜና አምስት ጉዳዮችን እናስተነትናለን። ዘገባዎቹ፦ የቀሲስ በላይ መኮንን የችሎት ውሎ፤ ብርቱ ዝናም ተፈናቃዮችን ከድንኳናቸውም አፈናቀለ፤ የአውሮጳ ሕብረት ምክር ቤት ውሳኔ - የኢትዮጵያ ምላሽ፤ የነዳጅ እጥረት በኦሮሚያ ክልል እንዲሁም ስደተኞችን ለመግታት የአውሮጳ ኅብረት 1,07 ቢሊዮን ዶላር ለሊባኖስ ይሰኛሉ ።
02/05/2024 • 21 minutes, 56 secondes የሚያዝያ 23 ቀን 2016 የዜና መፅሔት
መንግስት በየጊዜው የሚካሄዱ ግድያዎችንና የዘፈቀደ እስር እንዲያቆም መጠየቁ፣
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕረዚደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጋዜጣዊ መግለጫ፣
የሃይማኖት መሪዎችና የሃገር ሽማግሌዎች በግጭት አፈታት ላይ ሚናቸው እየቀጨጨ እንደመጣ መገለጹን፣
በአማራ ክልል ድርቅና መፈናቀል የተረጂዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉን
01/05/2024 • 15 minutes, 57 secondes የሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
30/04/2024 • 20 minutes, 15 secondes DW Amharic የዜና መጽሔት፤ የሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
ሶማሌላንድ እውቅና የምታገኝበትን ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር በሁለት ወራት ገደማ ትፈራረማለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሶማሌላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሐይቅ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ፈጥሯል የተባለው የስራ እድል የራያ አላማጣና አካባቢው ተፈናቃዮች ይዞታ፣ እንዲሁም በአፋር በአማራ ኦሮምያ በሶማሌና በደቡብ ክልሎች የጎርፍ ስጋት ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።
29/04/2024 • 18 minutes, 40 secondes የዜና መጽሔት፦ሚያዚያ 18 ቀን 2024 ዓ.ም.
የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው በሚል የተሰራጨው መረጃ "የተሳሳተ" ነው ብሏል፤ ይህንና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል ዘገባ አለን፤ ከኢ ትዮጵያ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረመችው ሶማሊላንድና የበርበራ ወደብ ይዞታ፤ የምርጫ ቦርድ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስድስት አካባቢዎች በሰኔ ምርጫ እንደሚካሄድ መግለጹ፤ እንዲሁም አቡጃ ናይጀሪያ ላይ የተካሄደውን የአፍሪቃ ጸረ ሽብር ጉባኤም የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል
26/04/2024 • 17 minutes, 36 secondes የሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የ23 ተከሳሾች የችሎት ውሎ
የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለታጣቂዎች ያቀረበ ጥሪና ተግዳሮቱ
የደኅንነት ምክር ቤቱ መግለጫ እና የተሰጡ አስተያየቶች
የትምህርት ቤቶች መዘጋት በዎላይታ ዞን
25/04/2024 • 23 minutes, 45 secondes የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት የሰላም ጥሪ-ተስፋና ስጋቱ ፤ «ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የውህደት ውይይት አልጀመርኩም» ህወሓት፤በአማራና ትግራይ የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው አዋሳኝ አካባቢዎች በተከሰተ ግጭት ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፤ያሻቀበው የዓለማችን የጦር መሣሪያ ግዥና ክምችት
24/04/2024 • 21 minutes, 9 secondes የዜና መጽሔት፦ሚያዚያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
23/04/2024 • 20 minutes, 51 secondes የሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
ከራያ አላማጣና ሌሎች ወረዳዎች በርካታ ህዝብ እየተፈናቀሉ ስለመሆናቸው፤
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ 7 ሀገራት ኤምባሲዎች በጋራ ያወጡት መግለጫ ፤
የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እና ጸረ ሰላም የተባሉ ኃይሎች በጋምቤላ ስላደረሱት ጥቃት፣
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰሞኑን ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር ስላደረጉት ውይይት
እና በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይ
22/04/2024 • 19 minutes, 50 secondes የዜና መጽሔት፤ ሚያዝያ 6 ቀን 2024 ዓም
19/04/2024 • 22 minutes, 24 secondes የሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
ስለድንበር ውዝግቡ የመቐለ ነዋሪዎች ምን አሉ?
ለወልቃይትና ራያ አወዛጋቢ አካባቢዎች ፖለቲካዊ መፍትሔ ተጠየቀ፤
የውጭ ጉዳይ መግለጫ ስለጄኔቫ ድጋፍ ማሰባሰብና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች፤
አሳሳቢው የልጃገረዶች ጠለፋ በኮሬ ዞን፤
የሽዋልኢድ ዓመታዊ በዓል በጥንታዊቷ ሐረር ከተማ
የአውሮጳ ኅብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎችና ውሳኔዎች
18/04/2024 • 26 minutes, 18 secondes የሚያዝያ 9 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
የአማራ ክልላዊ መንግሥት ከአወዛጋቢ አካባቢዎች እንዲወጣ ለህወሃት ያስተላለፈው ማስጠንቀቂያ፤
ባለፈው ዓርብ አዲስ አበባ ላይ መገደላቸው የተነገረው የፋኖ አባላት አስከሬን እስካሁን ለቤተሰቦቻቸው አለመሰጠቱ፤
ከጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ጥያቄ መቅረቡ፤
ለኢትዮጵያ የሰብአዊ እርዳታ ጄኔቫ ላ ይ ከ600 ሚሊየን ዶላር በላይ መሰብሰቡን የተመድ የሰብአዊ እርዳታ ማስተባበሪያ መግለጹ፤
በአሶሳ የተካሄደውን የግብርና ኢንቨስትመን መድረክ
17/04/2024 • 21 minutes, 13 secondes የማክሰኞ ሚያዝያ 8 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ-ዜና
16/04/2024 • 17 minutes, 27 secondes የሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የአማራና የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ውዝግብ ወዴት እየሄደ ነው?
የእቅስቃሴ ገደብ በኦሮሚያ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ መዋቅራዊ መዛቦቶች እና መፍትሔያቸው እንዲሁም
ኢራን በኢስራኤል ላይ የሰነዘረችው ጥቃት አላማና ግቡ
15/04/2024 • 18 minutes, 37 secondes የዓርብ ሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜና
በዕለቱ መጽሄተ ዜና ስለፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ ግድያ የፖለቲከኞች አስተያየት፤ የሳውዲ ተመላሾች አዲስ አበባ መግባታቸው፤ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል መሣሪያ የማውደም ተግባር፤ ሰሜን ሸዋ ከመንገድ መከፈት 6 ቀን በኋላ፤ እንዲሁም በ96 ጥይት ተደብድቦ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ የተሰኙ ርዕሰ ጉዳዮች ይተነተናሉ።
12/04/2024 • 20 minutes, 58 secondes የሐሙስ ሚያዝያ 3 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜና
ከትናንት በስተያ የተገደሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በትውልድ ከተማቸው መቂ ተፈጸመ። በትግራዩ ጦርነት ወቅት ሞተዋል ተብለው ቤተሰቦቻቸው የተረዱ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ፣በቀይ መስቀል በኩል ከቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ መገናኘታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶቼቬለ ተናግሩ። እነዚህና የኢትዮጵያ የውኃ መማክርት ጥሪ፣ የአውሮጳ ፓርላማ ያጸደቀው አዲስ የፍልሰት ሕግ እንዲሁም የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ በጆርጅያ የዓለም ዜናን የሚከተለው የዜና መጽሔት የሚዳስሳቸው ጉዳዮች ናቸው።
11/04/2024 • 24 minutes, 37 secondes የዜና መጽሔት፦ ረቡዕ ሚያዚያ ሁለት ቀን 2016 ዓ.ም.
የዛሬው የዜና መጽሄት በአመዛኙ የኢድ አልፈጥር ክብረ በዓል ላይ ያተኩራል። አምስት ልዩ የበዓል ዘገባዎችን ከአዲስ አበባ፣ ከአማራ ክልል የተለያዩ ተፈናቃዮች፤ ከመቐለ እና ከሐዋሳ፤ አካተናል። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጉልኅ አሻራ ያሳረፈውን የሙሉቀን መለሰን ሕልፈተ ሕይወት የሚመለከት ቅንብርም አለን ።
10/04/2024 • 20 minutes, 26 secondes የሚያዝያ 1 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
09/04/2024 • 19 minutes, 51 secondes DW Amharic የመጋቢት 30 ቀን 2016 ዜና መጽሔት
በአማራ ክልል ፍኖተ ሰላም ከተማ ገበያ መሀል ባለፈው ቅዳሜ በተከሰተ ፍንዳታ 32 ሰዎች መቁሰላቸውን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳዳሪ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። በፍንዳታው ጉዳት የደረሰባቸው አብዛኞቹ ለገበያ ከገጠር ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ የተጓዙ እናቶች እንደሆኑ አቶ እድሜዓለም አንተነህ ገልጸዋል። በኦሮሚያ ክልል የበረታውን ግጭት እና የመንግሥት ጥሪ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ደጋፊዎች ሰልፍ እና የተቃዋሚዎችን ትችት እንዲሁም የሐዋሳ ሐይቅ የገጠመውን የብክለት ሥጋት የተመለከቱ ዘገባዎች በዜና መጽሔት ተካተዋል።
08/04/2024 • 15 minutes, 41 secondes የመጋቢት 27 ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔት
ተከሳሽ የምክር ቤት አባላት ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ከደብረ ብርሀን ከተማ የተመለሱ የተፈናቀሉ ሰዎች ቅሬታ
ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ የመቐለ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች በፖሊስ የሐይል እርምጃ ተበተኑ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሕዳሴ ግድብ 19 ቢሊዮን ብር ማዋጣቱ
ተጠባቂው የበልግ ወቅት የዝናብ ይዞታ
05/04/2024 • 19 minutes, 4 secondes -የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ኃይል በአማራ ክልል አድርሶታል ተብሎ የሚጠረጠረዉን የጦር ወንጀል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንዲያጣራ ሁዩማን ራይትስ ወች ጠየቀ።የመብት ተሟጋቹ ድርጅት እንደሚለዉ የመንግስት ወታደሮች አማራ ክልል መራዓዊ ከተማ ዉስጥ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ገድለዋል።ሶማሊያ ዛሬ በሞቃዲሾ የኢትዮጵያን አምባሳደር አባርራለች።ግጭትና ጥቃት ያልተለየዉ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የ30 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ ያለውን የሦስት ቀናት አውደ ርዕይ ከትናንት ጀምሮ በማካሄድ ላይ ነው።
04/04/2024 • 24 minutes, 17 secondes የመጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የኢትዮጵያ መንግሥትና የአይ ኤም ኤፍ የባለሙያዎች ድርድር መክሸፍ
የብልፅግናና የህወሓት መሪዎች ዉይይት፣
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት ሥለ የመኖሪያ ቤት ሕግ፣
ነዳጅ እጥረት በአዲስ አበባ
ያልተሰማው የደንጣ ዱባሞ ማኅበረሰብ ደምፅ
03/04/2024 • 21 minutes, 51 secondes -የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራዮችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ያገለግላል ያለዉን አዲስ ሕግ አፀደቀ።ምክር ቤቱ «የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ» ያለዉ ሕግ በአከራይ፣ በተከራይና በመንግስት መካከል ግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን ይረዳል ተብሏል።ዛሬ በመላው ኦሮሚያ ትላልቅ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ወደ ስልጣን የመጡበት እና በስድስት ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው አሳኩ የተባሉ ስራዎችን የሚያበረታታ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡
02/04/2024 • 17 minutes, 48 secondes የመጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሄት
02/04/2024 • 17 minutes, 42 secondes የመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
01/04/2024 • 21 minutes, 34 secondes ዜና መጽሔት፦ መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም.
በዜና መጽሔት ዝግጅታችን
የትግራይና የአማራ ክልሎች ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ ነዋሪዎች ያቀረቡት ጥያቄ
የአማራ ክልል ግጭት የወደፊቱ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት
የሲቪክ ድርጅቶች ምክረ-ሀሳብ ለተመድ
የዓለም አፉ ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ በድጋሚ ያስተላለፈው ትዕዛዝ
በተሰኙት ርዕሶች ስር የተጠናቀሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ።
29/03/2024 • 17 minutes, 41 secondes በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ልዩ ዞን እና ሰሜን ሸዋ ዞን አዋሳኝ አካባቢ ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት የቀጠለው ግጭት ባለፉት ሁለት ቀናት ጋብ ማለቱን የየዞኖቹ ነዋሪዎች አስታወቁ።የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሊቀ መንበር ረዳት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ መታሰራቸው ተገለፀ።ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን ይንቀሳቀስ ነበር በተባለው ተሽከርካሪ ላይ በደረሰው ጥቃት የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቼቨለ ተናግረዋል። ጥቃቱ የደረሰው ትናንት ረቡዕ መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ኢታንግ ልዩ ወረዳ አካባቢ ነው።
28/03/2024 • 26 minutes, 38 secondes የዜና መጽሔት፦ መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም.
በዛሬው የዜና መጽሔት ከተካተቱት ዘገባዎች መካከል
-የአደባባይ ኢፍጣርና ርዳታ በድሬዳዋ
-አማኑኤል ሆስፒታል ያጋጠመው የቦታ እጥረት
-አብዛኛዉ የኢትዮጵያዊ ደሐ ነዉ የሚለውን ጥናት
-ድርቅ፣ረሃብ እና የምግብ ዋስት እጦት በኢትዮጵያ
በሚሉት ርዕሶች ስር የተጠናቀሩ ዘገባዎች ይገኙበታል።
27/03/2024 • 18 minutes, 59 secondes -በትግራይ ክልል ከሚገኘዉ ከኢሮብ ወረዳ 60 በመቶ የሚሆነዉ አካባቢ አሁንም በኤርትራ ወታደሮች ቁጥጥር እንደሚገኝ የወረዳዉ ነዋሪዎች አስታወቁ። በጋምቤላ ክልል ማንነታቸዉ በዉል ያልታወቁ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ሰላማዊ ሰዎችን ገደሉ።-የአዲስ አበባ መስተዳድር በከተማይቱ የተለያዩ አካባዎች የሚገኙ መንደሮችንና ቤቶችን በጥድፊያ ማፍረሱን ነዋሪዎችና ነጋዴዎች ተቃዋሙ።ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንደሚሉት መስተዳድሩ አንዳድ አካባቢዎች የሚገኙ ቤቶቹን የሚያፈርሰዉ አንድም ያለምንም፣ ሁለትም ባጭር ጊዜ ማስጠንቀቂያ ነዉ።
26/03/2024 • 17 minutes, 56 secondes ዜና መጽሔት፦መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኢሰመኮ ብሔራዊ ምርመራ ውጤት
በመቀሌ በእስር ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከእስራ እንዲፈቱ ያቀረቡት ጥሪ
የሰዎች ደብዛቸው መጥፋትና የቤተሰብ ጭንቀት
ታግተው ወይም ተማርከው የነበሩ 271 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተወላጆች ተለቀው አርባ ምንጭ መግባታቸው
ከሩስያው የሽብር ጥቃት በኋላ አውሮጳን ያሰጋው የሽብር ጥቃት የዛሬው ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።
25/03/2024 • 22 minutes, 39 secondes የዐርብ፤ መጋቢት 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ-ዜና
በዜና መጽሔት ዝግጅቱ፤
1. በእሥር ላይ የሚገኙ የ14 ሰዎች አቤቱታ
2. አማካሪ' ምክር ቤት በትግራይ ሊቋቋም መሆኑ
3. ኢትዮጵያ ዉስጥ የሰላምና የእርቅ ውትወታዎች ለምን ውጤት አልባ ሆኑ?
4. የኩፍኝ ወረርሽኝ መስፋፋት እና በኦሮምያ ክልል የቀጠፈው ሕይወት፤ እንዲሁም
5. ትኩረት የሳበው የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ
የተሰኙት ርዕሶች በስፋት እንቃኛለን።
22/03/2024 • 20 minutes, 56 secondes የሐሙስ መጋቢት 12 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት
-ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማና አካባቢዉ ባካባቢዉ ሚሊሺያና ከሌላ አካባቢ የመጡ በተባሉ ታጣቂዎች መካከል በተደረገ ዉጊያ በትንሽ ግምት 10 ሰዎች ተገደሉ ። ከአካባቢዉ ባለስልጣናትም ሆነ ከመንግስት እስካሁን በግልፅ የተነገረ ነገር የለም።ጋምቤላ ክልል ውስጥ በዜጎች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች አሁንም መቀጠላቸውን የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ። በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች ለከፍተኛ የነዳጅ እጥረት በመጋለጣቸው ሥራቸውን ማከናወን እንዳልቻሉ ተናገሩ ። አሽከርካሪዎቹ ለቀናት ሰልፍ በመያዝ ከማደያዎች ነዳጅ ለመቅዳት የሚያደርጉት ጥረትም ውጤት እንደሌለው ገልጠዋል ።
21/03/2024 • 27 minutes, 23 secondes የዜና መጽሔት፦መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም.
ዜና መፅሔቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አላግባብ የወጣ ወይም የተዛወረዉ ገንዘብና ተማሪዎች፣የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የፌደራሉን መንግስት የሽግግር ፍትሕ መተቸቱንና ሌሎችም ርዕሶችን ይተነትና
20/03/2024 • 20 minutes, 48 secondes የማክሰኞ መጋቢት 10 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜና
ባለፈዉ የካቲት ማብቂያ በታጣቂዎች ታግተዉ የነበሩ የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ተገድለዉ አስከሬናቸዉ ተጥሎ መገኘቱን ቤተሰቦቻቸዉ አስታወቁ።
በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን እና የማኅበራዊ ሚዲያ ጋዜጠኞች ከዘገባቸው ጋር ተያይዞ ከተለያዩ አካላት የሚደርስባቸውን ጫና እስር እና እንግልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው ።
ከሰሞኑ አዲስ አበባ ውስጥ የሙቀት መጠን መጨመርን ተከትሎ አልትራ ቫዮለንት (ቆዳን የሚጎዳ ከፍተኛ የጸሓይ ጨረር) ሊያስከትል ይችላል የሚለው መረጃ የማኅበራዊ መገኛኛ ዘዴዎችን በእጅጉ አጨናንቆት ተስተውሏል ፡፡ በመጽሄተ ዜና ከተካተቱ ጉዳዮች ይገኙበታል ።
19/03/2024 • 20 minutes, 28 secondes ዜና መጽሔት፤ መጋቢት 9 ቀን 216 ዓ.ም ሰኞ
የዜና መጽሔት ዝግጅት ፤
-ኦነግ ለዓመታት የታሰሩት አባላቱ እንዲፈቱ ያቀረበው ጥያቄ እና የአብዲ ኢሌን መፈታት ማዉገዙ
-በፋኖ መታገታቸው የተነገረው የደቡብ ክልል ነዋሪዎች ጉዳይ
-በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንክ ስርዓት ላይ ሰሞኑን ያጋጠመው ችግርና የአገልግሎት መቋረጥ
እንዲሁም የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአምስተኛ የስልጣን ዘመን ማሸነፋቸው ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን አካቷል።
18/03/2024 • 19 minutes, 30 secondes የዜና መጽሔት፦ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም.
በምሽቱ የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
-.በሃይቅ የሚገኙ ተፈናቃዮች የእርዳታ ተማፅኖ ጥሪ
-የፖለቲከኞች ከእስር መለቀቅና የእነዶ/ር ወንድወሰን የፍርድ ቤት ውሎ
-ታስረዉ የነበሩ የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ክስ መቋረጥ
-ረቂቅ ሕግ የተዘጋጀበት፤ የሃይማኖት እና የብሔራዊ በአላት ጉዳይ በኢትዮጵያ፤እንዲሁም
የአንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች እግድ
የተሰኙት ርዕሶች በስፋት እንቃኛለን።
15/03/2024 • 19 minutes, 13 secondes የሐሙስ መጋቢት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ግምገማ ስብሰባ ፍጻሜ፣
ህወሓት ስለ ስብሰባው ያወጣው መግለጫ፣
በቁጥጥር ስር የሚገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት መነሳት፣ በመምህራን ደሞዝ አለመከፈል ጉዳይ ላይ የተወያየው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ፣
ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያቀረበው ጥሪ እንዲሁም የሴቶች የተሀድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የዓለም ዜናን የሚከተለው የዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።
14/03/2024 • 26 minutes, 16 secondes የረቡዕ መጋቢት 4 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሄት
ኮሌራ ዳግም በሀረሪ ክልል ሕይወት ማጥፋቱ፤
የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ አባላት እንዲፈቱ መጠየቁ፤
ቄሌም ወለጋ በፀጥታ ችግር የሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው፤
በኦሮሚያ ክልል «የአቡነ ጴጥሮስ መንበር መስርተናል» ያሉ ታሳሪዎች መፈታት፤
ትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ሮሮ ይሰኛሉ ዘገባዎቹ ።
13/03/2024 • 19 minutes, 32 secondes የመጋቢት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ስጋት
የኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች መከራ
በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር ጥያቄ
32ኛዋ የኔቶ አባል አገር በብራልስ
12/03/2024 • 17 minutes, 2 secondes የዜና መጽሔት፤ መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
በዚህ ዝግጅት፦ በኦሮሚያ ክልል የደራ ወረዳ ጥቃት፤ የዐማራ አጠቃላይ ጉባዔ በአትላንታ
እንዲሁም የሲቪክ ድርጅቶች ስለ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ የተሰኙ ርዕሶች ተጠናቅረዉበታል።
11/03/2024 • 14 minutes, 17 secondes የየካቲት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የአሜሪካው ልዩ ልዑክ የሰላም ተልዕኮ በኢትዮጵያ
በጦርነት ተፈናቅለዉ ችግር ላይ የሚገኙ ሴቶች
ዉጥረት በአማራ ክልል
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም እና ኢንቨስትመንት
እንዲሁም ፤ የባይደን ዓመ ታዊ ንግግር በዜና መጽሔቱ ተካተዋል።
08/03/2024 • 19 minutes, 53 secondes የሐሙስ የካቲት 28 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ማዕከል ምክርቤት ስጋትና ማሳሰቢያ፤ ከጦርነቱ በፊት ለወሰዱት ብድር የጦርነቱን ጊዜ ወለድ ክፈሉ ተባልን ያሉ የትግራይ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች አቤቱታ፤ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ለታዳጊ ሴቶች የሚሰጠው የማኅጸን በር ክትባት፤ በዩናይትድ ስቴትስ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መድረክ እንዲሁም በየመን ሁቲዎች የታወከው የቀይ ባህር የንግድ መስመር ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ተጨማሪ ዘገባዎች ናቸው።
07/03/2024 • 26 minutes, 14 secondes የየካቲት 27 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በፒያሳ እና አራት ኪሎ የመልሶ ማልማት ተነሽዎች አስተያየት፤
የመከላከያ ሚኒስትሩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ቃለ መጠይቅ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ አውሮፕላን ግዢ፤
በሳህል ሃገራት የጽንፈኞች ጥቃትና የሩስያ ፍላጎት
የአሜሪካኑ ቅድመ ምርጫን
06/03/2024 • 21 minutes, 9 secondes DW Amharic የየካቲት 26 ቀን፣ 2016 ዓም ዜና መጽሄት
የዘመኑ የኢትዮጵያ ትውልድ ተራማጅ ነውን? አማራ ክልል በረሀብ ሰዎች መሞታቸውን ተፈናቃዮች ተናገሩ እንዲሁም የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና የዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ስምምነት ይሰኛሉ ዘገባዎቹ።
05/03/2024 • 13 minutes, 48 secondes የየካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ጦር ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ዉጊያ እንደቀጠለ ነው፤
የሰሞኑ የኤርትራ ኤምባሲ መግለጫን አስመልክቶ የት ግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለፌደራል መንግሥት ያቀረበውን ጥሪ፤
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ መልዕክት፣
04/03/2024 • 14 minutes, 2 secondes የተኩስ ልልዉዝ በባሕርዳር ከተማ፣ የሳንታ ባርዳባራ አዉራጃ የድጋፍ ዉሳኔ ለአማራ፣ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዉዝግብና አስተያየት፣ በአራት ክልሎች ቀሪ ምርጫ ሊደረግ ነዉ
01/03/2024 • 59 minutes, 48 secondes ዜና መጽሔት፦የካቲት 21 ቀን 2016 ዓም
በአማራ ክልል የቀጠለው ግጭት
የሸቀጦች ዋጋ ማሻቀብ በአማራ ክልል
-በትግራይ ከአንድ ዓመት በላይ የጡረታ አበል ያላገኙ ጡረተኞች ተቃውሞ
-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች
-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ያስመረቀው የኢ-ኮሜርስ ሎጂስቲክና ትራንስፖርት አገልግሎት
-የሶማሊያና የቱርክ የፀጥታ ስምምነት ዜና መጽሔት ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው ።
29/02/2024 • 27 minutes, 1 secondes የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
ኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ 3.2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልጋት መገለጹ
አዲስ አበባ የታሰረው ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ የቀረበበት ክስና ዲፕሎማሲ
ባለፈው ዓርብ ከአዲስ አበባ ከሚሴ ሲጓዙ የተገደሉ ሰዎች
አውሮጳውያንን እያወዛገበ የሚገኘው ዩክሬንን በምድር ጦር የመደገፍ ጥያቄ
28/02/2024 • 19 minutes, 15 secondes የየካቲት 19 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
የጸባይ ለውጥ ጉባኤ
«መሬታቸን ለባለሀብቶች ተሰጥቶብና» የካፋ ዞን ተፈናቃይ አርሶአደሮች
ከምሥራቅ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች እ የተመለሱ ነው
27/02/2024 • 10 minutes, 41 secondes የዜና መጽሔት፦ የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም.
የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም.ዜና መጽሔት
-የኦሮምያው ግጭትና ዳፋው
-ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤት አባላት ጉዳይ
-ከደብረ ብርሀን ደሴና ከደሴ ደብረብርሀን የተራንስoፖርት አገልግሎት ተቋረጠ
-የአበርገለው ረሀብ በህጻናትን አቅመ ደካሞች ላይ በርትቷል
በሚሉት ርዕሶች ስር የተጠናቀሩ ዘገባዎችን አካቷል።
26/02/2024 • 15 minutes, 23 secondes የዐርብ የካቲት 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
ዜና መጽሔትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መነኮሳት ግድያ እና አሳሳቢዉ ቤተ-ክርስትያንዋ ሁኔታ፤ የደሞዝ ክፍያ በፈረቃ የሚቀበሉ ዜጎች ችግር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ ከጊምቢ ወረዳ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያአቸው እየተመለሱ መሆናቸዉ ፤ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ከዲፕሎማቲኩ ማህበረሰብ ጋር የካሄዱት ውይይት እንዲሁም ፤የቱርክና የሶማሊያ ስምምነት ለኢትዮጵያ ስጋት ይሆን? የተሰኙ ርዕሶች ተጠናቅረበዉታል።
23/02/2024 • 19 minutes, 31 secondes የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
ሰኞ ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ላይ የተፈጸመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት የዓይን እማኞች፤
ሁለት የአሜሪካ የአፍሪቃ ጉዳይ ባለሥልጣናት ሞሊ ፊና አምባሳደር ማይክል ሀመር መንግሥት ከኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር እና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ድርድር የማድረጉን አስፈላጊነት በተመለከተ በበይነመረብ የሰጡት ገለጻና ውይይት፤
ከትግራይ ክልል ጊዜያው አሰተዳደር እና የፖለቲካ ኃይሎች ጋር ያመወያየታቸው፤
የሲዳማ ፌደራሊ ስት ፓርቲ የምርጫ ቦርድ በውስጥ ጉዳዬ ጣልቃ ገብቷል ማለቱ፤ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያካሄደው ተሳታፊዎችን የመለየት ሥራ፤
የአዲሱ የጉጂ አባገዳ የሰላም ጥሪ
22/02/2024 • 25 minutes, 36 secondes የረቡዕ የካቲት 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽኄተ-ዜና
በዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንታረቅ ጥሪ፤ ትግራይ ክልል ሰብአዊ ሁኔታው የከፋ ሆኖ ቀጥሏል መባሉ፤ የአማራ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ ኦሮሚያ ክልል የመመለስ ጅማሮ እንዲሁም የዕውቁ አንጋፋው ሙዚቀኛ ጌታቸው ካሣ ኅልፈት ይሰኛሉ ዘገባዎቹ።
21/02/2024 • 17 minutes, 41 secondes ለፀጥታ ችግር፤ ሙስና እና የኑሮ ውድነት የመንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ መጠየቁ
እየተባባሰ ለመጣው የሙስና ፣ የኑሮ ውድነት እና የፀጥታ ችግር መንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ በሲዳማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጠየቁ ፡፡ የፌዴራልና የክልል ባለሥልጣናት በበኩላቸው መንግሥት ነዎሪዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት እንደሚሠራ ተናግረዋል ፡፡
20/02/2024 • 3 minutes, 27 secondes በአማራ ክልል የቀጠለው ጦርነት እና የሰላማዊ ሰዎች ስጋት
በአማራ ክልል በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረገው ውግያ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአይን ምስክሮች ተናገሩ ። በክልሉ በተለይ በምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች እየተደረገ ያለው ውግያ በከተሞች የእንቅስቃሴ ገደብ አስከትሎ ለእንግልት እያጋለጣቸው መሆኑን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
20/02/2024 • 4 minutes, 6 secondes የየካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
19/02/2024 • 17 minutes, 50 secondes የጉባኤው አስተናጋጅ ኢትዮጵያ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ለቀረበባት ወቀሳ በሰጠችው ምላሽ፣ ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ለሚመጡ የሀገራት መሪዎች እንደሚደረገው ሁሉ ለሶማሊያው ፕሬዝዳንትም "በሙሉ ክብር ደማቅ አቀባበል" እንደተደረገላቸው ተገልጿል።
18/02/2024 • 2 minutes, 56 secondes የመርዓዊው ግድያ ፈጻሚዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ መጠየቁ
በጎጃም መርዓዊ ከተማ የተፈጸመውን ግድያ ያዘዙትና የፈጸሙት ለፍርድ እንዲቀርቡ ግፊት እንዲደረግ ዓለም አቀፉ የዐማራ ህብረት ጥሪ አቀረበ። ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ህብረት፤ የመራዊው ግድያን ያዘዙትና የፈጸሙት ለዓለም አቀፍ ፍርድ መቅረብ አለባቸዉ፤ በዐማራ ክልል የተራዘመው የእስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት አለበት ሲል ጠይቀዋል።
16/02/2024 • 3 minutes, 32 secondes በትግራይ ለረሃብ በተጋለጡ አካባቢዎች በተለይም ህፃናት ለከፋ ሁኔታ እየተጋለጡ ይገኛሉ። በክልሉ አበርገለ የጭላ ወረዳ በሦስት ወራት ብቻ 120 ህፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠው ወደ ሆስፒታል ገብተዋል። በተከተሰው ድርቅና ረሃብ ምክንያት በምግብ እጥረት የተጠቁ ህፃናት ቁጥር በሶስት እጥፍ ጨምሯል።
16/02/2024 • 3 minutes, 36 secondes 37ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ድባብ
የአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባኤ የሚካሄደው በአስተናጋጇ ኢትዮጵያ ሳይቀር በሌሎች በርካታ አባል አገሮች፤ የሰላም ችግር ባለበት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦችም በድርቅ ምክንያት ለረሀብ አደጋ በተጋለጡበት ድባብ ነው። አስተያየት ሰጭዎች ህብረቱ በዘንድሮው ጉባኤ አዲሱ ነገር በደካማ አቋም ላይ መሆኑን ይገልፃሉ።
16/02/2024 • 4 minutes, 40 secondes የዜና መጽሔት፤ የካቲት 8 ቀን 2016 ዓም አርብ
16/02/2024 • 20 minutes, 31 secondes የየካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት